Skip to main content

Posts

Showing posts from 2013

የአዲስ አበባ ፍተሻ ከሽብር ያተርፋል?

ሰሞኑን፣ በተለይ የዌስት ጌት ሞል ላይ በአልሻባብ ጥቃት መድረሱን ተከትሎ ጥበቃው ተጠናክሯል። በወቅቱ በድንጋጤ ሲዘነዘሩ ከነበሩ አስተያየቶች ውስጥ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ዓይነት ጥቃት የማይፈፀመው በደኅንነቱ ሥራ መጠናከር ነው የሚለው አስተያየት አመዝኖ ተደምጧል። መንግሥትም ፀረ–ሽብር እንቅስቃሴ ላይ አተኩሬ የምሠራው ይህንኑ ፈርቼ ነው የሚመስል ትንታኔ በኢቴቪ በኩል አሾልኳል። ይሄ ሁሉ ይባል እንጂ፣ የዌስት ጌቱ ድንጋጤ አዲስ አበባን ዛሬም በፍርሐት እያራዳት ነው። በተለይም ደግሞ የእግር ኳስ ፈንጠዝያው ዕለት ራሳቸው ላይ ባርቆባቸው ሞቱ የተባሉት አሸባሪዎችና በአልሻባብ ስም በትዊተር ገፅ ፒያሳ እና ቸርችል ቦምብ ቀብረናል ብለው ያልታወቁ ሰዎች የነዙት ወሬ ድንጋጤውን አባብሰውታል። ከዚያም በኋላ ኳስ ግጥሚያዎች ባደባባይ ስክሪኖች እንዳይተላለፉ በማገድ መንግሥትም መፍራቱን አረጋግጧል። በዚህ ድንጋጤ ወቅት ምክንያቱ በቅጡ ባይገባኝም፣ ብዙ የማኅበራዊ አውታር ተጠቃሚዎች የዚህ ዓይነቱ ጥቃት ሰለባ ይሆናል ብለው የገመቱት ኤድና ሞልን እንደሆነ በግልጽ ሲናገሩ ነበር። ምናልባትም የመዝናኛ ስፍራ ስለሆነና የውጭ ዜጎችም ስለሚበዙበት ዓይን ውስጥ ይገባል በሚል ይሆናል። ኤድና ሞልም መልዕክቱ አሳስቦት ይሁን በመንግሥት ትዕዛዝ "የተጠናከረ ፍተሻ" ጀምሯል። በነገራችን ላይ አንድ ቀን፣ አንድ ሰው ኤድና ሞል ውስጥ በፌስታል ይዞት የገባውን ዕቃ ረስቶ በመውጣቱ ሁካታና ድንጋጤ ተከስቶ ፊልም እስከማቋረጥም ደርሶ እንደነበር ሰምቻለሁ። የኤድና ሞል ፍተሻ የተጠናከረ ሰሞን ጥበቃዎቹን 'ያ ሁሉ አብጠርጥሮ መፈተሽ ለምን እንደሆነ' ስጠይቃቸው እዚያ የሚገቡ ኮረዶችና ጎረምሶች ሐሺሽ ይዘው እየገቡ አስቸግረዋቸው እንደሆነ ነገሩኝ። ባይዋጥ...

The Dark Triad in Ethiopian Political Discourse

The dark triad psychological personalities are personalities that are characterized by a duplicitous interpersonal style associated with cynical beliefs and pragmatic morality. These personalities are Narcissism, Machiavellianism and Psychopathy AND I am arguing they are abundant in Ethiopian political sphere in general and in the political discourse in particular. 1) Narcissism "Narcissism is a term that originated with Narcissus in Greek mythology who fell in love with his own image reflected in a pool of water. Currently it is used to describe the pursuit of gratification from vanity, or egotistic admiration of one's own physical or mental attributes, that derive from arrogant pride." (Wikipedia) It is exactly this narcissism that created many resistant Ethiopian politicians who don't trust anyone else but only themselves. AND, I think this is a behavior that all dictators are made from. Ethiopians have missed a lot of democratization opportunities because...

#HRDay2013: Ethiopian government must reveal who, why, where and how citizens in jail are imprisoned

I always come across through Siye's statement in that he mentioned ‘the prison [in Ethiopia] speaks Oromiffa' - to mean most of the priso ners are Oromos. When my friends and I visited journalist Wubshet Taye before he was moved to Zeway, he told us the same thing. Many Oromos are imprisoned. That's not the question! The question is why are they imprisoned? Is it because they committed crimes? Is it because they believed Oromia should secede? If so, it's their constitutional right. Is it because they were working with OLF? In fact, had people were allowed to work legally against a system that they don't legitimize then they wouldn't have any reason to do it underground with an ‘illegal group'. And we the people, at least, deserve to know the detail. Ethiopia has signed the African charter for human and people's rights. The concept of ‘people's rights' is unique to Africa and concerns about the rights of groups including ethnics...

A New Journalists Association is Under-formation in Ethiopia

There are about eight journalists and media related associations in Ethiopia. None of them, however, have been heard speaking out for either jailed or exiled journalists. Ethiopia is one of the highest jailor of journalists (CPJ, names it 2 nd where as Addis Standard, a local media, named it 3 rd in its December issue). According to Article 19, twelve Ethiopian journalists are prosecuted in “relation to terrorism”. On the other hand, one of the famous “journalists association” – Ethiopian National Journalists Union (ENJU – IFJ member) president, Anteneh Abrham told Ethiopian Radio and Television Agency that he feels proud that Ethiopia hasn’t jailed any journalist for what s/he has written. The Press Release (Amharic) It is in this time of despair a committee of eight independent journalists initiated a formation of a new “Ethiopian Journalists Forum (EJF)”. The committee called for ‘founding meeting’ today, Dec 12/2013 at Ethiopian Hotel where more than 20 journalists ...

#HRDay2013፤ ከሰው በታች የሆኑ ሰዎች አሉ ብለው የሚያምኑ ኢትዮጵያውያን አሁንም አሉ

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ነው፤ አምስት ኢትዮጵያውያን ሰብሰብ ብለን እራት እየበላን ነበር፡፡ አንደኛው በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ‹‹ነጻ›› የጋዜጠኞች ማኅበራት የአንዱ ፕሬዚደንት ነው፡፡ በጨዋታችን መሐል የተናገረው ነገር ሁላችንንም አስደነገጠን፡፡ በዚህ ዘመን እንዲህ የሚያምን “ዘመነኛ” ሰው አለ እንዴ!? ሰውዬው ያወራልን ሌሊት ወደጅብነት ስለሚለወጡ ሰዎች ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ሁላችንም አፍረን ስናፈገፍግ ከመሐላችን አንዱ “እንዲህ ዓይነት ነገር እውነት ነው ብለህ ታምናለህ?” ብሎ ጠየቀው፡፡ እሱ ሆዬ በሙሉ መተማመን እኛን እን ዳላዋቂ በመቁጠር ሌሊት ወደጅብነት የሚለወጡ ሰዎች እንዳሉ ያስረዳን ጀመር፡፡ ይህንን ትዝታዬን የቀሰቀሰው ትላንት ጋዜጠኛ Masresha Mammo የጻፈው ማስታወሻ ነው፡፡ ርዕሰ ጉዳዩ የተለየ ስለነበር እኔ ግን ለዚህች ጽሑፌ የሚጠቅመኝን ገንጥዬ አጣቅሳለሁ፡፡ ማስረሻ እንዲህ ይላል፤ ‹‹…ተወልጄ ያደግኹት ከእንጦጦ ተራራ ስር ቀጨኔ በምትባል ሰፈር ውስጥ ነው፡፡ […] ቀጨኔ ላይ ያለው ማኅበረሰብ ወደአዲስ አበባ የተሰደደው የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ሲል አልነበረም፡፡ ቡዳ ነው የሚል ስም ስለተለጠፈበት ‹ልጆቻችንን በልተው ጨረሷቸው› በሚል ግድያው ስለበዛበት ነበር፡፡ አንድ ቀጥቃጭ አባቱ፣ ወይም ሸማኔ ወንድሙ፣ አሊያም ሸክለኛ እናቱ በዚሁ ሰበብ ሲገደሉበት፤ በምላሹ እሱም ደሙን ተወጥቶ ይሸሻል፡፡ ይሰደዳል፡፡...

የፎቶሾፕ ፖለቲካ

በፎቶሾፕ የተሠራው ከቨር ባለፈው ሰሞን   tigraionline.com የባሕር ማዶ ዜጎቻችን የሳዑዲ አረቢያውን መጥፎ አጋጣሚ ተቃውመው በኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት የወጡትን ሠላማዊ ሰልፍ ፎቶ ለፖለቲካ ግብዓቱ በማሰብ ለኢሳያስ አፈወርቂ ቱፈዛ የተወጣ ሰልፍ አስመስሎ በፎቶሾፕ በመቀየር ዜና ሠራበት፡፡ አሁን ደግሞ ትላንት ያየሁት በፌስቡክና በትዊተር ላይ የተለቀቀ ‹‹የዕንቁ›› መጽሔትን ከቨር የቀየረ ፎቶ ተመሳሳይ ማጭበርበር ሞክሯል፤ ይህንን ማን እንደሠራው ባይታወቅም ችግሩ ስር እየሰደደ መሆኑን ማሳበቁ ነው እንግዲህ፡፡ በፌስቡክና ትዊተር ላይ የታየው ፎቶ ላይ ቴዲ አፍሮ ‹‹ምኒልክ ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያደረጉት ጦርነት ለእኔ ቅዱስ ጦርነት ነው›› ብሎ እንደተናገረ ተደርጎ ቀርቧል፡፡ እውነተኛው ላይ ደግሞ ‹‹አመጣጡን ያየ አካሔዱን ያውቃል›› ይላል፡፡ ገርሞኝ የውስጠኛውን ቃለምልልሱን አገላበጥኩ፡፡ ከውስጥ ያለው ስለጦርነቱ የቀረበለት ጥያቄ ላይም ‹‹ቅዱስ ጦርነት›› የሚል ፈልጌ አጣሁ፡፡ እውነተኛው የመጽሔቱ ከቨር   የቃለ ምልልሱ ቅንጫቢ Follow the comments of this story here.