Skip to main content

Posts

Showing posts from September, 2013

Ethiopia’s UDJ Public Demonstration Got Its Route Blocked By Police; Protest Held Anyway!

ON SEPTEMBER 29, 2013 major opposition party of Ethiopia, UDJ (Unity for Democracy and Justice), in collaboration with the coalition of 33 political parties held a brief public demonstration in protest against the controversial Anti-Terrorism Proclamation No. 652/2009 and other human and democratic rights violations. The demonstration was called as a closure to the party’s three months long campaign titled “Millions of Voices for Freedom”. The demonstration got its route blocked by police in the very beginning however thousands of demonstrators could chant their oppositions in the spot where it was started. Many applauded these demonstrators for they took risk to face the infamous brutality of police in Ethiopia and kept themselves peaceful until the dispersion of the gathering.   Police blocked the demonstration route to Mesqel square reasoning out that Mesqel square is under construction of the city railroad. This, however, didn’t satisfy the organizers of the demon...

የ‘ያ ትውልድ’ መጽሐፍ ማሳተም ለ‘ይህ ትውልድ’ ምኑ ነው?

ከክፍሉ ታደሰ መጽሐፍ በመዋስ በተለምዶ ‘ያ ትውልድ’ እያልን የምንጠራው ትውልድ በ1966ቱ አብዮት ወቅት ወጣት የነበረውን ትውልድ ነው። አሁን በቅርቡ ከተጻፉት ውስጥ፣ (1) ዻንዲ — የነጋሶ መንገድ፤ (2) ሕይወት ተፈራ —   ‘Tower in The Sky’፤ (3) ዶ/ር መረራ ጉዺና — ‘የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የሕይወቴ ትዝታዎች’፤ (4) ኢ/ር ኃይሉ ሻወል — ‘ሕይወቴና የፖለቲካ እርምጀዬ’ (?)፤ (5) ቡልቻ ዸመቅሳ—  My Life and My Vision ይገኙበታል። እዚህ ውስጥ ያልጠቃቀስኳቸውም ሌሎችም ብዙ አሉ። ሆኖም ማውራት ለምፈልገው የጠቀስኳቸው ይበቁኛል። ከጠቀስኳቸው የ‘ያ ትውልድ’ ጸሐፍት ውስጥ የአሁኑ ፖለቲካ ውስጥ የሌለችው ሕይወት ተፈራ ብቻ ነች። ሆኖም ሁሉም የሚጋሩት አንድ ነገር ያለ ይመስለኛል፤ የ‘ያ ትውልድ’ ፀሐይ እየጠለቀች መሆኑን በማመናቸው። ይህን ማመናቸውን በግምት ነው የምናገረው። ነገር ግን እነዚህ ሁሉ የሕይወት ልምድን ማጋራቶች አንድም ከእርምጃዎቻቸውና ስህተቶቻቸው እንድንማር፣ አሊያም ደግሞ ሕልሞቻቸውን ከግብ እንድናደርስ ነው። የተጻፉት መጽሐፍት በቂ ባይሆኑም ‘ይህ ትውልድ’ ግን ያለበቂ ትምህርትም ቢሆን አገሪቱ እጁ ላይ መውደቋ አይቀርም። ትውልዱ ይህን አውቆ ተዘጋጅቷል? “እናቸንፋለን” ወይስ “እናሸንፋለን”? መጽሐፍ እየጻፈ ያለው ‘ያ ትውልድ’ ብቻ ሳይሆን ‘ይህ ትውልድ’ም ጭምር ነው። (ይህ ትውልድ የምለው ከሀያዎቹ አጋማሽ እስከአርባዎቹ አጋማሽ ያለውን ነው።) ለምሳሌ የልደቱ አያሌው ‘ሦስተኛው አማራጭ’፣ የግርማ ሰይፉ ‘የነፃነት ዋጋው ስንት ነው?’፣ የአንዱዓለም አራጌ ‘ያልተኬደበት መንገድ’ እና ሌሎችም እየወጡ ነው። የነዚህኞቹ ከነዛኞቹ የሚለየው አማራጭ መንገዶች ማመላ...

#Ethiopia has a prison-in-a-prison for its journalists

Ethiopian government is the only government of our planet that has prosecuted 12 journalists in relation to ‘terrorism’ and yet says ‘there is no journalist jailed for what it has written’. A teacher and Journalist Reeyot Alemu, is one of these convicted journalists in “supporting terrorism”. She was accused for taking pictures of graffiti (the word ‘ beqa ’ (enough) written in a street wall - that is said by the government ‘were written to incite terrorism’) and sending them to Ethiopian Review , a website where she worked as a reporter and owned by an Ethiopian diaspora, Elias Kifle (who himself is convicted in absentia). I had gone to Kality to visit Reeyot Alemu on August 26, 2013 and I joined her sister, Eskedar Alemu, right at the door of Kality prison. One of the door guards told us that only relatives are allowed to visit Reeyot. We argued a little and she let us pass. We have explained the incident to Reeyot. She then told us that she was also under pressure from t...

2005 ቢደገም አልጠላም!

ዓመት በመጣ ቁጥር የግል ስኬቴን የምመዘግብበትና ዓመቱ ሲያልቅ የምለካበት አጭር ጽሑፍ አዘጋጃለሁ፡፡ ብዙ ጊዜ ከመቶ 40 እንኳን አይሳካልኝም፡፡ በሌላ ጽሑፍ በተረክኩት የመታሰር ገጠመኜ (… የቀይ ለባሾቹ ውሎና አዳር …) ፖሊሶች ወስደው ካስቀሩብኝ ብጭቅጫቂ ወረቀቶች መካከል የ2005 ዕቅዴ ይገኝበታል፡፡ በዚህ መሠረት ዓመቱ ቢደገም የማልጠላው አንድም የተሳካ ስለመሰለኝ፣ አሊያም አለመሳካቱን መለኪያ ስለሌለኝ ይሆናል ማለት ነው፡፡ 2005 ብዙ የማኅበራዊ አውታር ወዳጆቼ እንደተስማሙበት አስተማሪ ነበር፡፡ እንዲያውም አንድ ወዳጄ እንዳለው ‹‹የዘንድሮው ማንነትህ፣ የአምናውን ቢያገኘው ተበሳጭቶበት በጥፊ ይመታዋል፡፡›› ማኅበራዊ አውታሮች (በተለይም ፌስቡክ) በኢትዮጵያ ወቅታዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሞቀ ሙግት በማስነሳት የአስተሳሰብ እና የውይይት ልምዳችንን ይሞግቱታል፡፡ ፌስቡክ ሰዎች በሙሉ ዕኩል ቢሆኑ ሊፈጠር የሚችለውን ነገር ማሳያ መሣሪያ እየሆነ ነው፡፡ ስንቶች በጥንቃቄና በስንት ልፋት የገነቡት በአንዲት ቃል የሚፈርስበት፣ ስንቶች ሊያፈርሱት የደከሙለት በሌላ አንድ ቃል የሚገነባበት መድረክ ነው፡፡ የሕዝባችን ጥንካሬም ድክመትም የሚስተዋልበት ገጽ ነው፡፡ ፌስቡክ ብስጭታችንን ማደቢያ (anger management) ትምህርት ቤት ነው፡፡ እውነቱም፣ ሐሰቱም ገዝፎ የሚታይበት ዓለም ነው፡፡ ፌስቡክ ከነድክመቱም ቢሆን መደበኛውን መገናኛ ብዙኃን (mainstream media) አጀንዳ እየሰጠ ይመግበው ጀምሯል፡፡