Saturday, January 5, 2013

እነዚህን አንብባችኋቸዋል?

በዚህ ጦማር ላይ ከጻፍኩ ሰነበትኩ:: ነገር ግን ብዙዎቻችሁ እንደምታውቁት የጠፋሁት መጻፍ እርም ብዬ ሳይሆን ዞን ዘጠኝ ላይ መጻፍ በመጀመሬ ነው:: ታዲያ ምናለ ይሄንን subscribe አድርገው ዞን ዘጠኝን ያላደረጉ ካሉ ቢያነቡኝ ብዬ ጥቂቶቹን እንዲህ ዘረዘርኳቸው:: እንዳሻችሁ አድርጓቸው::


15. የሥርዐት ለውጥ እና ሃይማኖቶች

14. ለውጥን መቋቋም እና መፍራት

13. አብዮት ወይስ አዝጋሚ-ለውጥ?

12. ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

11. በኢትዮጵያ የቡድን አመራር ተጀምሯል?

10. የጉዞ ማስታወሻ፤ ሥልጣኔ ወደላይ እና ወደታች

9. የጉዞ ማስታወሻ፤ መቐለን በአንድ ቀን

8. ኢሕአዴግ ሥልጣኑን በምርጫ ይለቃል?

7. ጠንቅቆየመጻፍና አለመጻፍ ጉዳይ

6. የእነርሱ እና የእኛ ሕዳሴ

5. የታክሲ ሰልፍ መጀመሪያውና መጨረሻው

4. ‹‹ሕዝብ›› ምንድን ነው?

3. የትችት ባሕላችንን ብንተቸውስ?

2. ይቅርታ የሚገባው የኢትዮጵያ ሕዝብ!

1. አራማጅነትበኢትዮጵያ



ጥያቄው ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት መንስዔዎች (እና የመፍትሔ ሐሳቦች)!

  (በፍቃዱ ኃይሉ)   ይህን መጣጥፍ ያዘጋጀሁት እያስጴድ ተስፋዬ   “ ምክረ-ሀሳብ ለረጋ ፖለቲካዊ ስርአት ” በሚል ላቀረበው ጽሑፍ መጋቢ መልስ ይሆን ዘንድ ነው። በቅድሚያ እያስጴድ ጊዜ ወስዶ እና አሰላስሎ “የተረ...