Pages

Tuesday, May 3, 2011

ፅድቅና ኩነኔ


ኢትዮጵያ ሃይማኖቶችርስ በርስ ተከባብረው ተሳስበው የሚኖሩባት ሃገር ነች፡፡ የትዮጵያውያንን ማሕበራዊ ጋርዮሽ የሃይማኖት ልዩነታቸው ላወከውም፡፡ በዚህ ስሌት የሚከተለው ምነትም Aክባሪ ንደማያጣ ተስፋደርጋለሁ፡፡ ምነትና በሃይማኖት መካከል የተሰመረ መስመር መኖሩን ርግጠኝነት መናገርልችልም፡፡

ሃይማኖት ያለምነት ምንም ነውና፡፡ ስለዚህ ንድ ሰው ሃይማኖተኛ ለመሆን ምነት/ማመን ያስፈልገዋል ማለት ነው፡፡ ምላኩን ማመን፣ ቅዱሳት መፃሕፍት የሚናገሩትን ማመን፣ ወይም ጣፈንታው ቀድሞ መፃፍ ማመን፡፡

ሃይማኖት ያለምነት መኖር የማይችል ቢሆንም ቅሉምነት ግን ያለሃይማኖት መኖር ይችላል፡፡ሁን ለምሳሌ በዝንጀሮ ቁንጅና ለማመን ብፈልግ የሆነ ሃይማኖት ሊኖረኝ ግድይደለም፡፡ ስለዚህ የጫወታዬ ጀንዳ ፅድቅና ኩነኔን የተመለከቱምነቶች ሳወራ በሃይማኖት ጥላ ስር የተከለሉ ወይም ያልተከለሉ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ንደተለያዩ ምነቶች ከሆነ የተለያዩማልክት ለፅድቅና ኩነኔ የተለያዩ መስፈርቶች ከተለያዩ ሽልማቶችና ቅጣቶች ጋርዘጋጅተው ሰዎች በተቻላቸው መጠን መልካም ስነምግባርን ንዲይዙ ‹‹ካሮትናለንጋ›› የተሰኘመራር ይከተላሉ፡፡

‹‹ካሮትናለንጋ›› አህያን የሚነዳንድ ሰው የሚጠቀምባቸው መንገዶች ናቸው፡፡ ከፊት ከፊቱ ካሮትያሳዩ የተሸከመውን ከሚፈለግበትንዲያደርስ ማበረታታት ሊያም ለጋ ከበስተኋላውየዠለጡ ወደፊት የማስጋለብመራር ዓይነቶች ናቸው፡፡ ንዳንድ ሃይማኖቶች ውስጥ ተመላኪውካል ፍጡሮቹንንደማይቀጣ በግልፅ ይነገራል፡፡ ኩነኔ የለም ማለት ነው፡፡ መልካም የሰሩ ሰዎች ግን ከሞት በኋላ ህይወትንዲኖራቸው ይደረጋል፡፡ በብዙዎቹ ሃይማኖቶችምነት ፅድቅም ኩነኔም (ሽልማቱም ሆነ ቅጣቱ) ከሞት በኋላ ነው፡፡

የፅድቅና ኩነኔ ሒሳብ የሚወራረደው ምድራዊ ማኝ በሌለበትንደመሆኑ ማኒነቱን ጥያቄ ውስጥ ይጥለዋል፡፡ ሆኖም በሃይማኖታዊካሄድ መጠራጠር ይፈቀድም፡፡ ይሁንንጂንዴት ለመጠራጠርንደሚቻል የሚታወቅ ነገር የለም፡፡ ከተጠራጠሩ በኋላ ጥርጣሬንፍኖ በመቆየት የሚገኘው ሽልማትምይታወቅም፡፡

ንዳንድ ሃይማኖታዊምነቶች ውስጥ ፍርድ የሚሰጠው ከሞት በኋላንደሆነ ቢታወቅም ተከታዮቹ ግን በምድር ላይ ሕይወትንዲሰምርላቸው ተስፋ የሚጥሉት፣ ለስኬታቸው የሚያመሰግኑትምላካቸውን ነው፡፡ ይህካሄድ በከፊል ሽልማቱ በምድር ላይንደሚጀመርመላካች ነው ማለት ነው፡፡ በሌላ በኩል ለስንክልናቸውም የAምላካቸውን ተፃራሪካልንደምክንያት ይጠቅሳሉንጂ በነሱ የሚፈጠር ምንም ስህተት የለም፡፡ ይህንግዲህ የሰው ልጅ በራሱ ፈቃድ የሚሰራውም ሆነ የሚያጠፋው ንደሌለመላካች ሲሆን የፅድቅና ኩነኔ Aስፈላጊነቱ ለምንንደሆነም ንፃሩ ግልፅ ለመሆኑን ያሳያል ማለት ነው፡፡

በሌሎች ሃይማኖቶች የፅድቅና ኩነኔ ሽልማትና ቅጣቶች በዳግም ውልደት ጊዜንደሚወሰኑ ይታመናል፡፡ንዳንዶቹ ፃድቃን ሃብታምና ጤነኛ ኩንኖች ደግሞ ድሃና በሽተኛ ሆነው ድጋሚንደሚወለዱ ያስተምራሉ፡፡ በዚህ ስተማመን ዛሬ በምድር ላይ የምናያቸው ሰዎች በቀደመው ዘመናቸው ምን ዓይነት መልካምና መጥፎ ሰዎችንደሆኑ መገመት ይቻለናል ማለት ነው፡፡ ስለሆነምሜሪካ በለማችን ብዙ የድሮ ዘመን ፃድቃን የሚገኙባት ሃገር መሆኗን መገመት ያዳግትም፡፡ ከነዚህም መካከል ቢልጌትስ በጣም ፃድቁ ሰው ነበር ማለት ነው - ብሎ መቀለድ ይቻላል፡፡ የዚህምነት ጠቃሚ ጎኑ ድጋሚ የመወለድድል የሚሰጥ መሆኑ ነው፡፡ ሌሎቹ ሃይማኖቶች ባለፈው የሕይወት ዘመናቸው ፅድቅን ከሰሩ ደግመው በሚወለዱበት ጊዜ ሰው ሁነው ይወለዳሉ፡፡

ሰው ሆኖ መወለድም በራሱ የፅድቅ ምልክት ነው - እንደነዚህኞቹምነት፡፡ ኩነኔን ሰርተው የሚያልፉ ሰዎች ግን በዳግም ውልደታቸው ሌሎችንስሳትን ሆነው ይወለዳሉ (ነፍሶቻቸው ዲስ የሚወለዱንስሳት ውስጥ ይገባሉ፡፡) ስለዚህ በዚህምነትሳቤ ላይ ቆሜ መልክት ማስተላለፍወዳለሁ፡፡ ‹አሁን ንስሳት ላይ የምታደርሱት በደል ወደፊት በሰራችሁት ኩነኔንስሳ ሁናችሁ ዳግም ስትፈጠሩንዳይደርስባችሁየሚል ማሳሰቢያ!!!

ከላይ በጫወታ ያነሳሁዋቸው የፅድቅና ኩነኔ ውጤቶችን የሚያመሳስላቸውንድ ነገርለ፡፡ በሁሉም ውስጥ ፈራጅለ፣ ፍርዱም ከሞት በኋላ የሚሰጥ ነው፡፡ ይህንግዲህ ከኔ የግል የፅድቅና ኩነኔምነቶች ጋርንዳይስማሙ ያደርጋቸዋል፡፡ ምነት የፅድቅና ኩነኔ ሽልማትና ቅጣትለ፡፡ ፈራጁ ግን ሁለተኛ ካልይደለም፡፡ ፍርዱም ከሞት በኋላ ይደለም፡፡ ታዲያ መስፈርቱ ምንድነው? ፍርዱስንዴት ይፈፀማል?

በመሰረቱ ምነት ስም የለውምንጂ ቢኖረው ኖሮበሰፈሩት ቁና መሰፈር ይቀርምየሚል ይሆን ነበር (ወይም ቢባል የተሻለ ይገልፀው ነበር፡፡) የሰው ልጅ ከንስሳት የሚለየው የማሰብ ደረጃው ነው፡፡ ያለፈውን ድርጊቱን መገምገም ይችላል፡፡ በሌላ በኩል የሰው ልጅ ማሕበራዊንስሳ ንደመሆኑርስ ርስ የሚገማገምበት ያልተፃፉ ሕግጋትንበጅቷል፡፡ ለምሳሌ ቁንጅናንዲህ ነው ብሎ የነገረን ሰው የለም ነገር ግን ብዙዎቻችን ሎጋ ቁመት፣ ሰልካካ ፍንጫ፣ መቃንገትያልንንፈልጋለን፡፡

ምናልባት ይሄ የተለየሴት ባላቸው ማሕበረሰቦች ቦታ ላይሰጠው የሚችል መስፈርት ሊሆን ይችላል፡፡ ስለሆነም በመልካም (የፅድቅ) ሥራና በመጥፎ (የኩነኔ) ሥራ ላይምንዲሁንደማህበረሰቡ መለካከት የተለያዩ መለኪያዎች አሉ፡፡

ያንዳንዱ የማህበረሰቡ ባል ያልተፃፉትን ሕግጋት ያውቃቸዋል፡፡ ሲያጠፋ ይፀፀታል፣ ሲያለማ ደግሞ ይደሰታል፡፡ነዚህ ስሜቶች የሚታይ ቅጣት ስለሚጠብቀን ወይም ስለምንሸለም ብቻ የምንፈጥራቸው ስሜቶች ይደሉም፡፡ነዚህ ስሜቶች የማህበረሰቡ ካልንደመሆናችን ሳናውቅ በውዴታችን በጋራ ያፀደቅናቸውን ሕግጋት በማክበርና በመጣሳችን የሚፈጠሩ የኩራትና የሐፍረት ስሜቶች ናቸው፡፡
 
የደስታና የፀፀትን ስሜት ጥሩ ወይም መጥፎ በመሆን ማምለጥ ይቻልም፡፡ ሰዎች ሟች ፍጡሮች ናቸው፡፡ ሟችነትን ምኖ መቀበል በጣም ከባድ ነገር ነው፡፡ ከሞት በኋላ ሕይወት ብሎ ማመን መፍትሄ የሚሆኖውም ከዚህ ፍርሃት ለማምለጥ ነው፡፡ ይሁንንጂ ሰዎች ሟች መሆናቸውን ምነው መቀበል ካለመቻላቸው የተነሳ የማሕበረሰቡን ሕግጋት ይጥሳሉ፣ንኳን ንድ ሁለት፣ ሦስት የሰውድሜ ቢሰጣቸው የማይጨርሱትን ሃብት ለማካበት የሌላ ሰው ነፍስስከመንጠቅ ይደርሳሉ፡፡ ምነት ንግዲህ ለዚህ ምግባራቸው ቅጣታቸውን ዚሁ መቀበላቸውይቀሬ ነው፡፡ 

የክፋትንና ደግነትን መለኪያ ለናንተ ልተውና ጫወታዬን ለማሳረግ ያህል የሎሬቱን ቅኔ ልዋስ፣
‹‹ፅድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም፣
ከክፋት ደግነት ሳይሻልይቀርም፡፡››

No comments:

Post a Comment