The Q
Passionate about the ideas of liberty and dignity, and of course equitable prosperity too.
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Friday, March 1, 2013
#Ethiopia: የአድዋ [ዕ]ድል
›
መቶ ዐሥራ ሰባት ዓመት ወደኋላ፤ መጀመሪያ (ከዚህም ዓመታት በፊት) አውሮጳውያን ኃያላን በበርሊን ያደረጉት ‹‹አፍሪቃን የመቀራመት›› ስምምነት ይቀድማል፡፡ ሁሉም የየራሳቸውን ሲወስዱ፣ ጣሊያንም ኢትዮጵያ (እና ሶማሊ...
Thursday, February 21, 2013
#Ethiopia, #StopCensorship: ሐሳብን በነጻ መግለጽ በኢትዮጵያ - ሕገ መንግሥት ላይ እና በተግባር
›
በበፍቃዱ ኃይሉ ሰሞኑ ‹‹የሕገ-መንግሥቱ›› ይከበር የበይነመረብ ዘመቻ 2ኛ ዙር በአንቀጽ 29 (ሐሳብንና አመለካከትን የመያዝና የመግለጽ መብት) ይከበር ዙሪያ በዞን ዘጠኝ አስተባባሪነት እየተካሄደ እንደሚገኝ...
Saturday, January 5, 2013
እነዚህን አንብባችኋቸዋል?
›
በዚህ ጦማር ላይ ከጻፍኩ ሰነበትኩ:: ነገር ግን ብዙዎቻችሁ እንደምታውቁት የጠፋሁት መጻፍ እርም ብዬ ሳይሆን ዞን ዘጠኝ ላይ መጻፍ በመጀመሬ ነው:: ታዲያ ምናለ ይሄንን subscribe አድርገው ዞን ዘጠኝን ያላደረጉ ...
Thursday, November 8, 2012
የአዲስ አበባ ከተማ እና ምርጫዋ
›
አዲስ አበባ 125ኛ ዓመቷን እያከበረች ነው፡፡ በከተማይቱ ልደት ሰሞን እናትና አባቷ (በመናገሻ ከተማነት የቆረቆሯት አጤ ምኒልክ እና ስሟን ያወጡለት እቴጌ ጣይቱ) ስማቸው ሲነሳ አልሰማሁም፡፡ ይልቁንም ላለፉት 21...
Monday, October 15, 2012
የኛ ኃይል
›
ከ ዞን ዘጠኝ የተወሰደ በበፍቃዱ ኃይሉ እና ሶልያና ሽመልስ “ፒያሳ፤ መሐሙድጋ ጠብቂኝ” በመሐመድ ሰልማን የተጻፈ እና ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈ ኢ-ልቦለዳዊ መጣጥፎች ስብስብ ነው፡፡ የዛሬ ዓመ...
Tuesday, October 9, 2012
የኃይለማርያም ፲ ተግዳሮቶች
›
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ኅልፈት ከተሰማ 50 ቀናት ሆኑት፤ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ቃለ መሓላ ከፈፀሙ ደግሞ 18 ቀናት፡፡ እነዚህ ከሁለት ሳምንታት እምብዛም ያልበለጡ ቀናት የጠቅላይ ሚኒስትር...
1 comment:
Saturday, September 8, 2012
የ2004 ሒሳብ ሲዘጋ
›
እንዳለፉት ጊዜያት ሁሉ በዚህ ዓመትም ሰዎች ከፌስቡክ ውጪ እንዴት እንደሚኖሩ ለማወቅ ጉግል ውስጥ ፈልጌም፣ አስፈልጌም መልስ ማግኘት አልቻልኩም፡፡ ስለዚህ በፌስቡክ ውስጥ መኖሬን ቀጥያለሁ፡፡ በርግጥ ፌስቡክ ምንም...
1 comment:
‹
›
Home
View web version