The Q
Passionate about the ideas of liberty and dignity, and of course equitable prosperity too.
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Monday, August 27, 2012
ነውርን ማን ፈጠረው?
›
ሰሞኑን በሞት ስልጣናቸውን ስለለቀቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ያለኝን ትዝታ ‹ የመለስ ሁለት መልክ › በሚል ጽፌው ነበር፡፡ ጽሑፉ ውስጥ የመለስ አስተዳደር በተለይ የተመቻቸው የብሔር አባላት እንዳሉ በስም በመጥቀሴ...
Friday, August 24, 2012
የመለስ ሁለት መልክ
›
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሞት ‹‹ድንገተኝነት›› ብዙ ድራማዎችን አስከትሏል፡፡ መጀመሪያ ላይ ብዙዎች ተደሰቱ፣ ማታ ላይ ኢቴቪ ያነጋገራቸው ‹‹አንዳንድ ሰዎች›› የሰውየውን ታላቅ መሪነት ሲዘክሩ ያድናቂዎቻቸው ...
2 comments:
Monday, August 20, 2012
ፋጡማ ኖረች አልኖረች፣ ጳጳሱ ኖሩ አልኖሩ…?
›
አቡነ ጳውሎስን እጅግ በጣም አወዛጋቢ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ተርታ እመድባቸዋለሁ፡፡ ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ለክብራቸው የቆመላቸው ሐውልት ሲገነባ አገር ምድሩ ሌላ አጀንዳ አጥቶ ነበር፡፡ ሌላው ቀ...
3 comments:
Friday, August 10, 2012
ጫወታ ስለ ‘የኦሎምፒክ ጫወታዎች’
›
እንደመታደል ሆኖ ከ200 በላይ አገሮች ጋር ተፎካክረን እስከ 20ኛ የሚደርስ ደረጃ የምናገኝበት ብቸኛው መድረክ የኦሎምፒክ ጫወታዎች ነው፡፡ (ማን ነበር ‹የምንወዳደረውም ሆነ የምናሸነፈው በአትሌቲክስ ብቻ፣ ከአትሌቲክ...
Sunday, July 22, 2012
የእንቆቅልሹ እንቆቅልሾች
›
ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒልክ ሲሞቱ፣ መኳንንቱ ለሕዝቡ የ‹እምዬ›ን ሞት ለማርዳት ፈርተው ዓመታት ቆይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊስ ዳግማዊው ‹ዳግማዊ-ምኒልክ› ለመሆን በቅተው ይሆን እንዴ? ይህቺን ጽ...
Tuesday, July 10, 2012
እውነቱ እና ፍርሃቱ
›
የፍራቻ ፖለቲካ እና የፖለቲካ ፍራቻ - ጥንድ በኢትዮጵያ መሪዎችና ሕዝቦች መሀል የተጋረጡ የጦር መሳሪያዎች ናቸው፡፡ ሕዝቡ ካልፈራ ፖለቲከኞቹ የፍራቻ ፖለቲካ ይጫወታሉ፣ ፖለቲከኞቹ የፍራቻ ፖለቲካ ካልተጫወቱ ሕዝቡ ፖለ...
2 comments:
Wednesday, July 4, 2012
የባለፀጋዋን አገር ዜጋ፤ አቶ ድህነትን እናስተዋውቅዎ
›
ከዕለታት አንድ ቀን ከምሣ መልስ ቡና የምጠጣበት ካፌ ተሰይሜያለሁ፡፡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የአዲስ አበባ መስተዳደር ፕሮግራም ይተላለፋል፡፡ ፕሮግራም አቅራቢያዋ በእኛ ቲቪ ያልተለመደ ዓይነት ፕሮግራም እያቀረበች ነው፡፡...
2 comments:
‹
›
Home
View web version