tag:blogger.com,1999:blog-5154675513695824940.post7257026988785674916..comments2024-01-01T19:56:24.236-08:00Comments on The Q: ኢትዮጵያ ከኢሕአዴግ በኋላ፤ ሰጥቶ የመንጠቅ ዘመነ መንግስትBefeQadu Z Hailuhttp://www.blogger.com/profile/10090745447582888476noreply@blogger.comBlogger1125tag:blogger.com,1999:blog-5154675513695824940.post-23326846958006525902012-04-09T06:21:54.160-07:002012-04-09T06:21:54.160-07:00ይሁና! ካንተ ባላውቅም..ሰጥቶ፤ ሰጠ፤…የሚሉት ቃላት ለኢሕአዲግ የሚስማማው አይ...ይሁና! ካንተ ባላውቅም..ሰጥቶ፤ ሰጠ፤…የሚሉት ቃላት ለኢሕአዲግ የሚስማማው አይመስለኝም ነበር፡፡ ለመንጠቅ፤ መስጠት ያለበት አስመሰልከው እኮ…በእኔ አስተያየት ነገሩ 5 ብር ሰጥቶ 10 ወሰደ ሳይሆን፤ 5 ብር እነጥቃለሁ ብሎ 10 ብር ነጠቀ ነው፡፡ ይፈቀድልኝና ላስረዳ፤-ኤርትራን ሊገነጥል ፈልጎ፤ ሌሎቹም እንዲገነጠሉ መንገድ አበጀ፡፡ ደርግን ሊገድል መጥቶ፤ ሕዝቡንም ገደለ፤ አማራን ሊበቀል መጥቶ ጉራጌንም ተበቀለ፤ ለአሜሪካ ሊታዘዝ ፈልጎ፤ ለቻይናም ታዘዘ፡፡ አስር ዓመት ሊገዛ ፈልጎ፤ ለዘለዓለም ገዛ፡፡….ዛሬ ጨለምለምተኛ ሆንኩ አይደል፡፡Anonymousnoreply@blogger.com