tag:blogger.com,1999:blog-5154675513695824940.post3524933605912314479..comments2024-01-01T19:56:24.236-08:00Comments on The Q: መንግስት ያልቻለውን እኛ ብንሞክረውስ?BefeQadu Z Hailuhttp://www.blogger.com/profile/10090745447582888476noreply@blogger.comBlogger1125tag:blogger.com,1999:blog-5154675513695824940.post-44964403555026389982011-09-18T16:30:36.766-07:002011-09-18T16:30:36.766-07:00ደስ የሚል ቁም ነገር ነው፡፡ እኔ በወጣትነቴ ላጤነት እና የኢኮኖሚ ድቀት የተጫ...ደስ የሚል ቁም ነገር ነው፡፡ እኔ በወጣትነቴ ላጤነት እና የኢኮኖሚ ድቀት የተጫወተብኝ ዘመን ነበር፡፡ ውጤታማ ሆኖ ያገኘሁት ግን አንድ ነገር ነው፡፡ ማግባት፡፡ ነገሩ የደሃ ኢኮኖሚክስ ቢመስልም፤ አንዳንድ ሚስቶች ለመኖር የሚበቃ ሲሳይ ይዘው ይመጣሉ፡፡ ከትዳር ጥቅም እንደ አንዱ በገሃድ አልተነገረም እንጂ፤ ትዳር ለኢኮኖሚም ይጠቅማል፡፡ ጥሩ ከተገኘ ማለቴ ነው፡፡ቤተሥላሴ ናኦድ https://www.blogger.com/profile/00986480811642164804noreply@blogger.com