The Q
Passionate about the ideas of liberty and dignity, and of course equitable prosperity too.
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Tuesday, January 22, 2019
ስድስቱ የኅትመት ብዙኃን መገናኛዎቻችን ፈተናዎች
›
በኢትዮጵያ የጋዜጦች እና መጽሔቶች አማራጭ አልባነት ኢትዮጵያ ወደ ዴሞክሪያሲያዊ ስርዓት እንድትሸጋገር በማገዝ ረገድም ይሁን የነቁ እና መረጃ ያላቸው ዜጎችን በመፍጠር ረገድ የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዳይጫወቱ አድ...
Thursday, November 15, 2018
Understanding Privileges
›
[This piece is posted on ' Ekool Ethiopia ' in Amharic.] Some of my Facebook friends make fun of other Facebook users for not ...
Saturday, November 10, 2018
ምርጫ፦ ቄሮ ‘መንግሥት’ ይሁን ‘ፅንፈኛ’?
›
በቄሮ ምንነት እና "ድርጊቶች" ላይ በርካታ ውዝግቦች እየተነሱ ነው። ውዝግቦቹ የሚነሱት በሁለት ፅንፎች ነው፦ ፩ኛው ፅንፍ ያሉት ሰዎች "ቄሮ ቅዱስ ነው" ሲሉ፣ ፪ኛው ፅንፍ ያሉት ሰዎች ደ...
7 comments:
Sunday, September 23, 2018
በዴሞክራሲ ተስፋ መቁረጥ? (አይታሰብም!)
›
ትላንት አንድ የስዊድን ጋዜጠኛ "ሐሳብን ከመግለጽ ነፃነት ይልቅ ደኅንነቴን እመርጣለሁ" የሚል አስተያየት አዲስ አበባ ላይ እንደገጠማት ነገረችኝ። ዛሬ ደግሞ በጥዋቱ አንዲት አሜሪካዊ ጓደኛዬ በዋትሳፕ ...
Wednesday, August 1, 2018
የትግራይ ፖለቲካ እንደምን ወደዳር አገር ፖለቲካ ተገፋ?
›
የኢትዮጵያ ሥርወ መንግሥት መነሻ ማዕከሉ (core state የሚሉት) ሰሜን ላይ ነበር - አክሱም። ቀስ በቀስ ወደ ደቡብ እያፈገፈገ በ19ኛው ክፍለ ዘመን ማገባደጃ ላይ ሸዋ ላይ ከትሞ እስከ ዛሬ ዘልቋል። ...
Monday, July 30, 2018
ብሔርተኝነት፤ ቅዱስ ወይስ እርኩስ?
›
በዚህ ርዕስ ረዥም መጣጥፍ መጻፍ ከጀመርኩ ረዥም ግዜ ሆነኝ፡፡ እስካሁን አላለቀም፡፡ ምክንያቱ ግልጽ ነው፤ ጉዳዩ ስሜት የሚነካ እና በስሜት የሚነዳ ስለሆነ ፈርቼው ነው፡፡ የፖለቲካ ተዋስኦዋችንን በተከታተልኩት ቁጥ...
Sunday, July 22, 2018
የማንን ግዛት ማን ያስተዳድር?
›
ነገሮችን አቃልሎ እና ሸንሽኖ ለመረዳት መሞከር ጠቃሚ የሚሆንበት አጋጣሚ ቢኖርም፥ ሁሌም ትክክለኛ ውጤት አያስገኝም። አገርን የሚያክል ትልቅ ፅንሰ-ሐሳብ በግለሰብ ርስት ዓይን ለመረዳት መሞከርም ከዚህ ዓይነቱ አደ...
2 comments:
‹
›
Home
View web version