The Q
Passionate about the ideas of liberty and dignity, and of course equitable prosperity too.
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Friday, August 25, 2017
መጽሐፍ የሚወጣው፣ የተዋነይ ዘ ጎንጅ 5 መሥመር ቅኔ
›
ጎንጅ ቅኔ ያጠናበት ደብር ሥም ነው። ደብረ ጥበብ ጎንጅ ቅዱስ ቴዎድሮስ ገዳም። ተዋነይ የባለቅኔው ሥም ነው። (የግዕዝ ትርጉሙ "ዋናተኛ" ማለት ነው።) ሊቁ ተዋነይ የልኅቀቱን ያክል እምብዛም አይወራለትም...
1 comment:
Sunday, August 20, 2017
የተዋሐደን ፆተኝነት
›
ይህ ጽሑፍ ስለ ፍትሕ ነው። አንባቢዎቼን በትህትና አስቀድሜ የምጠይቀው ነገር ቢኖር የፆታ፣ የሃይማኖት፣ የባሕል፣ የፖለቲካ ወገንተኝነት መነፅሮቻችሁን አውልቃችሁ በፍትሕ መነፅራችሁ እንድታነቡኝ ነው። የተዋሐደን ፆተኝነ...
2 comments:
Wednesday, June 28, 2017
"ዘውጌኝነት" እና "ዘውግ-ዘለልነት"…?
›
የዘውግ ብሔርተኝነትም ይሁን ኢትዮጵያዊ ኅብረብሔርተኝነት አተያዮች በዘውግ ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ሁለቱም ዜጎችን የሚመለከቱት የዘውግ ምንዝር (ethnic subjects) አድርገው ነው። ስለዚህ ይለያያሉ ማለት አይቻል...
1 comment:
Wednesday, June 14, 2017
የቂሊንጦ እሳት፣ ወላፈኑን የቀመሱት እና በሰበቡ የተከሰሱት
›
(ፎቶ፤ ደህናሁን ቤዛ) ይህ ታሪክ በደርግ ዘመን የተፈፀመ አይደለም። በኢሕአዴግ ዘመን የተፈፀመ የበደል ታሪክ ነው።… የምነግራችሁ ታሪክ በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ "ለተሀድሶ ሥልጠና" ወደ አዋሽ ሰ...
Wednesday, May 24, 2017
Captivity in the Name of ‘Defamation’!
›
(The origional version of this story is published in Amharic on Ethiopian Human Rights Project website.) The past year ended with two no...
3 comments:
Monday, May 1, 2017
የረቂቅ አዋጁ ዓላማ ምንድን ነው?
›
“የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥታዊ ልዩ ጥቅምን አስመልክቶ የተዘጋጀ የጥናት ሰነድ” የሚል ባለ 46 ገጽ ሐተታ እና በዚሁ መሠረት የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ በኢንተርኔት ተለቀዋል፡፡ አዘ...
Wednesday, April 19, 2017
‘ኢትዮጵያዊ ርስበርስ መባላቱን፥ ነብር ዥንጉርጉርነቱን ሊለውጥ ይችላልን?’
›
ትላንት ነብይ ባገሩ አይከበርም ዛሬ ነብይ ባገሩ አይኖርም ነገ ነብይ ባገሩ አይፈጠርም (በዕውቀቱ ሥዩም) ፌስቡክ የትውልዳችን ማንነት ገመና ገላጭ ነው። የመግቢያዬ ግጥም ገጣሚ፣ በ...
1 comment:
‹
›
Home
View web version