The Q
Passionate about the ideas of liberty and dignity, and of course equitable prosperity too.
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Saturday, November 26, 2011
“ኢትዮጵያውያን፣ ኢትዮጵያ እያለች ሃገር የላቸውም”
›
“በዓለም አንደኛ ነው፤” በሚል በገዛ ጓደኞቼ ተጠቁሜ፣ ሲኒማ ኢትዮጵያ ገብቼ ያየሁት “ዘመቻ ድንግልን ፍለጋ” የተሰኘ ፊልም አንደኝነቱን ለደረጃ አጣሪ ኮሚቴ ሰጥቼና እምባዬን ወደሰማይ ረጭቼ ከውስጡ ያገኘሁትን ዓረፍተ ነ...
Tuesday, November 22, 2011
የኢሕአዴግ ‹‹ትርፍ›› እና ኪሳራ
›
ኢሕአዴግን ፀሃዩ መንግስት እያለ በሽሙጥ የሚያንቆለጳጵሰው አበበ ቶላ በካድሬዎች ሽንቆጣ ብዛት ኮበለለ፣ የአውራምባ ታይምስ ማኔጂንግ ኤዲተርና የ2010 CPJ ፕሬስ ነፃነት ተሸላሚው ዳዊት ከበደም እያሻቀበ በመጣበት ትንኮ...
Thursday, November 10, 2011
“Every nation deserves its government” - ኦቶ ቮን ቢስማርክ
›
ሠላም ሰፍኗል፡፡ ሠላም የሚያሰፍን ግን አንዳችም ነገር የለም፡፡ የኑሮ ዋጋ ከሕይወት ዋጋ በልጧል፣ በቂ ቀርቶ ግማሽ ነፃነት የለም፤ ሕዝቡ ግን አይበሳጭም ወይም ብስጭቱን አፍኖ ተቀምጧል፡፡ ‹‹የባሰ አታምጣ›› እያለ የምድ...
Monday, November 7, 2011
In T1me - ጊዜ ገንዘብ (ገንዘብ ጊዜ) ቢሆን ኖሮ!
›
“Occupy Wall Street” በሚል መፈክር አንድ በመቶ የሚሆኑ ባለፀጎች የሚመሩትን የኢኮኖሚ ፖለቲካ 99 በመቶዎቹ ሊንዱት እየተፍጨረጨሩ ባለበት በዚህ ቀውጢ ሰዓት፣ In Time የተሰኘ ፊ...
Friday, November 4, 2011
ኢትዮጵያ ከኢሕአዴግ በኋላ፤ ሰጥቶ የመንጠቅ ዘመነ መንግስት
›
በርግጥ ይሄ የአገሪቱ ቅርጽም ኢሕአዴግ አመጣሽ ነው :: ስጦታ ወይስ ንፍገት የሚለውን ግን እናንተው ፍረዱ :: ኢሕአዴግ (ሕወሓት) ከአሸባሪነት ወደ አሸባሪ ሰያሚነት በተሸጋገረባቸው ሃያ ዓመታት ...
1 comment:
Friday, October 28, 2011
“ይህ - የታገልንለትን ጉዳይ አለማወቅ ነው”
›
ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም በአንድ ወቅት በፈፀሙት ድርጊት ተፀፅተው ይቅርታ ይጠይቁ እንደሁ በገነት ‹ማስታወሻ› ላይ ሲጠየቁ ‹‹ማንን ነው ይቅርታ የምጠይቀው? ወያኔን? ወያኔ እኔን ይቅርታ ጠይቆኛል?...ይህ የታገልንለት...
Tuesday, October 25, 2011
“አሰብ የማን ናት?”ን በጨረፍታ
›
በ260 ገጾች ተቀንብቦ የተጻፈው የዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም ‹‹አሰብ የማን ናት?›› ዶ/ሩን የሚያስመሰግን፣ ኢትዮጵያውያንን የሚያነቃቃ ነው፡፡ መጽሃፉን እያነበብኩ እያለሁ ይሰማኝ የነበረው ስሜት በመዳን ላይ ያለ ቁስል ...
3 comments:
‹
›
Home
View web version