The Q
Passionate about the ideas of liberty and dignity, and of course equitable prosperity too.
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Saturday, April 30, 2011
ከሠራተኛ፣ ለማኝና ቀማኛ ማነው በላተኛ?
›
እንዲያው ለመንደርደር ያህል ‹‹ከለማኝና ከቀማኛ የቱ ይሻላል?›› ተብላችሁ ብትጠየቁ መልሳችሁ ምን ይሆናል? ነገሩ ከሁለት መጥፎ ነገሮች የተሻለ መጥፎ መምረጥ ነው፡፡...
Friday, April 29, 2011
ኢትዮጵያ የኢስላምም የክርስቲያንም ደሴት ናት
›
የእስልምና እምነት ተከታይ አይደለሁም፤ ለነገሩ የክርስትና እምነት ተከታይም አይደለሁም፡፡ ነገር ግን ዛሬ ሙስሊም ሆኜ ሳስበው ‹‹ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት›...
3 comments:
Tuesday, April 12, 2011
አማርኛ ሃይማኖቱ ምንድን ነው?
›
አማርኛ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ የሚል ማዕረግ ባይኖረውም፣ የፌዴራል መንግስት የስራ ቋንቋ ነው፡፡ ልክ ከ፹ በላይ እንደሆኑት ቋንቋዎቻችን ሁሉ ኢትዮጵዊነት በአማርኛ፣ አማርኛም በኢትዮጵያዊነት ይገለፃሉ፡፡ ኢትዮጵያ ደግ...
1 comment:
አማርኛ፣ ኣማርኛ፣ ዐማርኛ ወይስ ዓማርኛ?
›
በበፍቃዱ ኃይሉ - “እዚህ ግቢ የሚሸጥ ዕንጀራ አለ” የሚል ፅሁፍ አንድ ግቢ በር ላይ ተፅፎ ባላ ይ ኖሮ ይህንን ፅሁፍ ለመፃፍ አልነሳሳም ነበር፡፡ ማስታወቂያውን አንብቤ ስጨርስ የሆነ ነገር እንደጎደለው ተሰምቶኝ ደግሜ ...
5 comments:
Sunday, April 3, 2011
5 Myths of Ethiopia
›
All you heard about Ethiopia is not true ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ CBC News የተሰኘው የካናዳ መገናኛ ብዙሐን በድረ ዓምባው ‹‹ለጋሽ ሃገራት በ...
‹
Home
View web version