tag:blogger.com,1999:blog-5154675513695824940.post8449987343701100477..comments2024-01-01T19:56:24.236-08:00Comments on The Q: አፍንጫ ሲመታ ዓይን አያለቅስም ወይ?BefeQadu Z Hailuhttp://www.blogger.com/profile/10090745447582888476noreply@blogger.comBlogger1125tag:blogger.com,1999:blog-5154675513695824940.post-86179040554246588022012-01-30T21:14:17.979-08:002012-01-30T21:14:17.979-08:00በጣም አሪፍ ጽሁፍ: እንደው በደፈናው ተከባብረን የኖርንባት አገር: እያልን ብን...በጣም አሪፍ ጽሁፍ: እንደው በደፈናው ተከባብረን የኖርንባት አገር: እያልን ብንለፈልፍ ምንም ትርጉም የለውም: ተግባር ላይ ካልተገኘን: ኦርቶዶክሱ ሲጮህ ሙስሊሙ አብሮ ካልጮኅ: ሙስሊሙ ሲጮህ ኦርቶዶክሱ ካላገዘው: ሁሉም የራሱ ጉዳይ ካልን: በምንድናው ተክባብረን የምንኖረው:መከባበር ማለት ቁስሉ ሲሰማኝ ህመሙ ሲያመኝ እንጂ አለመጣላት አለመነታረክ ከሆነማ መፈራራት እንጂ በከባበር አይባልም......ጥሩ ጅማሬ ነው ግን ብዙ ይቀራልanwarnoreply@blogger.com